መከላከያ vs ጅማ አባ ጅፋር

ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት በመጠናቀቁ በተሰጠው የመለያ ምት መከላከያ 4 ለ 2 በሆነ ውጤት የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ለመሆን ችሏል