Ethiolivescore.com በ Pana Promotion P.L.C ባለቤትነት የሚሰራ ድረ-ገፅ ነው

ፓና ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከሚያዝያ 2008 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የንግድ ህግ የተመዘገበ እና በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣንና ፍቃድ ያገኘ የማስተዋወቂያ እና ሚዲያ ኩባንያ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ፓና ፕሮሞሽን በኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እውቅና ያገኘ የሶፍትዌር ማበልፀግ ተግባርን የሚያከናውን ድርጅት ነው፡፡

የድርጅቱ መስራቾች፡

  • ኢዮብ ሽባባው ዋለልኝ          Facebook
  • ሔኖክ ኃይለእየሱስ በላይነህ    Facebook

ስለ ድርጅታችን እና ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች በቅርቡ በሚለቀቀው የተቋማችን ድረ-ገፅ ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን፡፡