| እግር ኳስእግርኳስ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የየውድድሩን ኮኮቦችን ሸለመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የየውድድሮቹን ኮከቦችን ሲሸልም የምስጋና እና የልዩ ተሸላሚዎችን መርሃ ግብርም አካሂዷል።

መርሃ ገብሩ ላይ የኢፌዲሪ ስፓርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኤልያስ ሽኩር ፣የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት ኢሳይያስ ጂራ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚዎች ተገኝተዋል።

በቅድሚያ የተካሄደው የስፖርታዊ ጨዋነት ዘርፍ አሸናፊዎች ሲሆን

ከ20 ዓመት በታች የኢት.ፕሪምየር ሊግ – ፋሲል ከነማ
1ኛ ሊግ – ጋሞ ጨንቻ
ከፍተኛ ሊግ – ቡራዩ ከተማ
ሴቶች ፕሪ. ሊግ 2ኛ ዲቪዚዮን–መቐለ 70 እንደርታ
1ኛ ዲቪዚዮን ሴቶች – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ወንዶች ፕሪምየር ሊግ – ፋሲል ከነማ

በመቀጠልም የአመቱ የውድድር ተሸላሚዎች መርሃ ግብር ተካሂዷል።

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ

1ኛ ወላይታ ድቻ
2ኛ መከላከያ
3ኛ ሀዋሳ ከተማ

ምስጉን ዳኛ
ዋና ዳኛ አብዲ ከድር
ረዳት ዳኛ መኮንን ይመር

ኮከብ ግብ አስቆጣሪ – ታምራት ስላስ /ወላይታ ድቻ/
በ 16 ግቦችን በማስቆጠር
ኮከብ ግብጠባቂ – አቡሽ አበበ /ወላይታ ድቻ/
ኮከብ አሰልጣኝ – ግዛቸው ጌታቸው /ወላይታ ድቻ/
ኮከብ ተጫዋች – መስፍን ታፈሰ /ሀዋሳ ከተማ/

አንደኛ ሊግ

1ኛ ባቱ ከተማ
2ኛ ኮልፌ ቀራንዮ
3ኛ ጋሞ ጨንቻ

ምስጉን ዳኛ
ረዳት ዳኛ – ጌዲዮን ሄኖክ
ዋና ዳኛ – ሙሉነህ አብዲ

ኮከብ ግብ አስቆጣሪ – ቤዛ መድህን /ሀዲያ ሊሞ/ 13 ግቦችን በማስቆጠር
ኮከብ ግብጠባቂ – ወንድወሰን ረጋሳ /ባቱ ከተማ/
ኮከብ አሰልጣኝ – ቆፋ ኮርሜ /ባቱ ከተማ/
ኮከብ ተጫዋች – ፈቱ አብደላ /ኮልፌ ቀራንዮ/

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን

1 አቃቂ ቃሊቲ
2 መቐለ 70 እንደርታ
3 ፋሲል ከነማ

ኮከብ ግብ አስቆጣሪዎች – አለሚቱ ድሪባ /ሻሸመኔ/ እና ዮርዳኖስ በርኸ /መቐለ/ እያንዳንዳቸው 8 ግብ በማስቆጠር።
ኮከብ ግብ ጠባቂ – አይናለም ሽታ /ቂርቆስ ክ/ከተማ/
ኮከብ አሰልጣኝ – አቡዱራህማን ዑስማን /አቃቂ ቃሊቲ/
ኮከብ ተጫዋች – ንግስቲ ኃይሉ /አቃቂ ቃሊቲ/

ከፍተኛ ሊግ
ምድብ ሀ
ሰበታ ከተማ

ምድብ ለ
ወልቂጤ ከተማ

ምድብ ሐ
ሀዲያ ሆሳዕና

ምስጉን ዳኛ
ረዳት ዳኛ – ድሪባ ቀነኒሳ
ዋና ዳኛ – ዓለማየሁ ለገሰ

ኮከብ ግብ አስቆጣሪ – ቡዛየሁ እንዳሻው/ጅማ አባ ቡና / 21 ግቦችን በማስቆጠር
ኮከብ ግብጠባቂ – ጆርጅ ደስታ /ኢትዮጵያ መድን/
ኮከብ ተጫዋች – ጌቱ ኃይለማርያም /ሰበታ ከተማ/

ኮከብ አሰልጣኞች

ምድብ ሀ – አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና /ሰበታ ከተማ/
ምድብ ለ – አሰልጣኝ ደረጀ በላይ /ወልቂጤ ከተማ/
ምድብ ሐ – አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ /ሀዲያ ሆሳዕና/

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን

1 አዳማ ከተማ
2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
3 መከላከያ

ምስጉን ዳኛ
ረዳት ዳኛ – ወይንሸት አበራ
ዋና ዳኛ – ፀሀይነሽ አበበ

ኮከብ ግብ አስቆጣሪ – ሴናፍ ዋቁማ /አዳማ ከተማ/ 21 ግቦችን በማስቆጠር
ኮከብ ግብ ጠባቂ – እምወድሽ ይርጋሸዋ /አዳማ ከተማ/
ኮከብ አሰልጣኝ – ሳሙኤል አበራ /አዳማ ከተማ/
ኮከብ ተጫዋች – ሰናይት ቦጋለ /አዳማ ከተማ/

የወንዶች ፕሪምየር ሊግ

1 መቀለ 70 እንደርታ
2 ሲዳማ ቡና
3 ፋሲል ከተማ

ምስጉን ዳኛ
ረዳት ዳኛ: ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው
ዋና ዳኛ: ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ – ቴዎድሮስ ምትኩ
ኮከብ ግብ አስቆጣሪ : አማኑኤል ገ/ሚካኤል /መቐለ 70 እንደርታ/ 18 ግቦች በማስቆጠር
ኮከብ ግብ ጠባቂ: ፍሊፕ ኦቫኖ /መቐለ 70 እንደርታ/
ኮከብ ተጫዋች: ሱራፌል ዳኛቸው /ፋሲል ከተማ/

ልዮ ተሸላሚዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ
ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል
ፊዚዮቴራፒስት ይስሀቅ ሽፈራው

የህይወት ዘመን ተሸላሚ
ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ

Similar Posts