አትሌቲክስ

ዮሚፍ ቀጀልቻ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 2ኛ ሆኖ አጠናቀቀ

ዶሃ ኳታር አየተደረገ በሚገኘው በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጨረሻ ቀን ውሎ በተደረገው የ10ሺ ሜትር ውድድር ዩጋንዳዊው ጆሹአ ቺፕቴጌ 26፡48.37 በሆነ ሰዓት ቀዳሚ ሆኖ ሲያጠናቅቅ ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጀልቻ 26፡49.34 በሆነ ሰዓት 2ኛ በመሆን ለሃገሩ የሻምፒዮናውን 5ኛ ብር አስገኝቷል፡፡

አንድአምላክ በልሁ 5ኛ፣ ሀጎስ ገብረህይወት ደግሞ 9ኛ በመሆን ርቀቱን አጠናቀዋል

Similar Posts