አትሌቲክስ

ጉዳፍ ፀጋዬ በ1500ሜ 3ኛ በመውጣት ለሀገሯ የነሐስ ሜዳልያ አስገኘች

በሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያዎቿን በብቃት አልፋ ለፍፃሜው የደረሰችው ብቸኛ ኢትጵያዊት አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ በሻምፒዮናው ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የነሐስ ሜዳልያ ማስመዝገብ ችላለች፡፡

ጉዳፍ ውድድሩን 3.54.38 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆና ያጠናቀቀች ሲሆን በሻምፒዮናው የ5000ሜትርን በበላይነት ያጠናቀቀችው ሲፋን ሀሰን በ1500ሜትርም ተሳትፋ 3፡51.95 በሆነ ሰዓት ለሀገሯ ተጨማሪ ወርቅ አስገኝታለች፡፡ ሲፋን በመከተል ኬንዊቷ ፌት ኪፕዬጎን 3፡54.22 በሆነ ሰዓት በ2ኛነት አጠናቃለች፡፡

Similar Posts