አትሌቲክስ

ዶሃ 2019 | በሴቶች 1500ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ ወደ ፍፃሜ አለፈች

ዛሬ ሐሙስ መስከረም 22 በተደረገ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 1500ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ጉዳፍ ፀጋዬ በተወዳደረችበት ምድብ 2 ላይ 04፡01.12 በሆነ ሰዓት 4ኛ ሆና በማጠናቀቅ ቅዳሜ ምሽት 02፡55 ለሚደረገው ፍፃሜ አልፋለች፡፡

ቀደም ብሎ በተካሄደው የምድብ 1 ማጣሪያ ላይ የተሳተፈችው ለምለም ኃይሉ 04፡16.56 በሆነ ሰዓት 7ኛ ሆና በማጠናቀቋ ለፍፃሜው ሳታልፍ ቀርታለች፡፡

Similar Posts