አትሌቲክስ

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው 2 የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

ከተጀመረ 6 ቀናትን ባስቆጠረው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ረቡዕ መስከረም 21፣2012 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የ5000 ሜትር እና 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድሮች ከቀኑ11፡35 ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡

1500ሜትር ሴቶች (የመጀመሪያ ማጣሪያ)

  1. ጉዳፍ ፀጋዬ
  2. ለምለም ኃይሉ
  3. አክሱማዊት እምባዬ

5000ሜትር ሴቶች (ማጣሪያ)

  1. ሐዊ ፈይሳ
  2. ፋንቱ ወርቁ
  3. ፀሃይ ገመቹ
Similar Posts