አትሌቲክስ

በ5000ሜ ሴቶች ማጣሪያውን የተሳተፉት ሶስቱም አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ።

በ5000ሜ ሴቶች ማጣሪያ ከምድብ 1 ሃዊ ፈይሳ በ 14:53.85 ሰዓት 3ኛ ደረጃ ፣ ከምድብ 2 ፋንቱ ወርቁ በ 15:01.57 ሰዓት 1ኛ እንዲሁም ፀሃይ ገመቹ በ 15:02.74 6ኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ለፍፃሜ አልፈዋል።

የፍፃሜው ውድድር ቅዳሜ መስከረም 24፣2012 ዓ.ም ይካሄዳል።

Similar Posts