አትሌቲክስ

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት 2 የፍፃሜ ውድድሮች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ በሚገኘው ከሊፋ አለም ዓቀፍ ስታዲየም በመካሄድ ላይ የሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ 4ኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ በዛሬ መርሃ ግብር መሰረትም ኢትዮጵያ ከፍተኛ ተስፋ የጣለችበት የወንዶች 5000 ሜትር ውድድር እንዲሁም በሴቶች የ800ሜትር የፍፃሜ ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡
መልካም ዓድል
Similar Posts