አትሌቲክስ

የበርሊን ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በባላይነት አጠናቀቁ

ዛሬ በተደረገው 46ኛው በርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በበላይነት ያጠናቀቁ ሲሆን

በወንዶች ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 2:01.41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ሲያሸንፍ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ የቀረው ሰዓት አስመዝግቧል ፡፡

በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ እና ሲሳይ ለማ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል፡፡

BERLIN, GERMANY – SEPTEMBER 29: Ashete Bekere of Ethiopia reacts after winning the 46th Berlin Marathon 2019 on September 29, 2019 in Berlin, Germany. (Photo by Alexander Koerner/Bongarts/Getty Images)

በሴቶች አሸሬ በከሬ 02:20:14 በሆነ ሰዓት በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ማሬ ዲባባ በ02:20:22 በሆነ ሰዓት ኬንያዊቷን ሳሊ ቺፕዬጎን በማስከተል በ2ኛነት አጠናቃለች።

Similar Posts