አትሌቲክስ

የ2019 ዶሀ አለም ሻምፒዮና የመግቢያ መስፈርቶች ይፋ ተደረጉ

የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ካዉንስል ከትናንት ስብሰባዉ በኋላ ከወሰናቸዉ ዉሳኔዎች መካከል የ2019 ዶሀ አለም ሻምፒዮና የአትሌቶች ዝቅተኛ የተሳትፎ መስፈርት አንዱ ነዉ፡፡

ለጎዳና ዉድድሮች እና ለ10ሺ ሜትር ተሳትፎ ቁጥርም ተወስኗል፡፡

  • 100 አትሌቶች ለማራቶን
  • 60 አትሌቶች ለ20ኪ.ሜ ርምጃ
  • 50 አትሌቶች ለ50ኪ.ሜ ወንዶች
  • 30 አትሌቶች 50ኪ.ሜ ሴቶች
  • 27 አትሌቶች ለ10ሺ ሜትር

ኢትዮጵያዉያን በሚሳተፉባቸዉ ርቀቶች መስፈርቱን ማሟላት ባይከብዳቸዉም ከዚህ በታች መስፈርቱን አያይዘንላችኋል፡፡

Similar Posts