| እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አሰልጣኝ ማኑዌል ቫዝ ተለያዩ

ቅዱስ ጊዮርጊስና ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ካርሎስ ማኑዌል ቫዝ ፒንቶ በስምምነት ተያዩ። በ2010 ዓ.ም የውድድር ዘመን ቅዱስ ጊዮርጊስን በ ዋና አሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ቫስ ፒንቶ ዛሬ ከክለቡ በስምምነት ተለያይተዋል።

አሰልጣኙ በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ፣ በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ በኢትዮጵያ የጥሎ ማለፍ ዋንጫ በውድድር አመቱ ውጤታማ ጊዜ ማሳለፍ ባለመቻላቸው የስንብታቸው ምክንያት እንደሚሆን ተገምቷል።

 

Similar Posts