News/ ዜናዎች

አዲሱ የኢ.እ.ፌ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ
June 27, 2018
አትሌት ነጻነት ጉደታ የሴቶች የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት ሆነች
አትሌት ነጻነት ጉደታ የሴቶች የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት ሆነች
May 15, 2018
ስፖርታዊ ጨዋነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ስፖርታዊ ጨዋነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
May 07, 2018
47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍፃሜውን አገኘ።
April 23, 2018
በ4ኛው ቀን የ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውሎ አንድ ክብረ ወሰን ተሻሽሏል።
በ4ኛው ቀን የ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውሎ አንድ ክብረ ወሰን ተሻሽሏል።
April 20, 2018
በ47ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ቀን ውሎ የተለያዮ ውድድሮች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል።
በ47ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ቀን ውሎ የተለያዮ ውድድሮች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል።
April 19, 2018

ስፖርታዊ ጨዋነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የእግር ኳስ ባለድርሻዎች እየተሳተፉ  ነው።

ዶ/ር አሸብር ው/ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ናቸው መድረኩን በንግግር ከፍተውታል።

ዶክተር አሸብር ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ካስተላለፉ በኋላ የውይይት መድረኩን አላማ፣ለስፖርታዊ ጨዋነት መስፈን የባለ ድርሻ አካላት ሚና፣ውይይቱም በሰከነ መንገድ መከናወን እንዳለበትና ሁሉም የየድርሻውን መውሰድ እንዳለበት አስገንዝበዋል።

ከዶክተር አሸብር በመቀጠልም አቶ እርስቱ ይርዳው የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር መልዕክት የስተላለፉ ሲሆን

"መንግሥት ለስፖርት ልማት እያደረጋቸው የሚገኙ የገንዘብና የፖሊሲ ድጋፎችን ማድረጉ ደጋፊዎችም ለዚህ ተባባሪዎች ቢሆኑም እግር ኳሳችን የስጋት ምንጭ ለመሆን ተገዷል።"

"እግር ኳሳችን የሰላምና የአንድነት መድረክ ከመሆን ውጪ የስድብ ውርርድ የሚደረግበትና ጉልበተኞች የሚያስተዳድሩት እየሆነ ነው፡፡" ፣የመንግሥት አካላት በየጊዜው ለሚፈጠሩት ችግሮች መታገስ የሚያስችል ምክር ሲሰጥ እንደ ጣልቃ ገብነት እየተቆጠረ ነው።"

ውይይቱ ዛሬና ነገ የሚካሄድ ሲሆን የስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለቶች መንስኤዎችን አስመልክቶ በዶክተር አያሌው ጥላሁ አማካኝነት ጥናታዊ ወረቀት ቀርቧል ከጥናታዊ ውይይቱ መቅረብ በኋላም በ 4 ምድብ ተከፍሎ ስፊ ውይይት በተሳታፊዎች የተካሄደ ሲሆን

በሀገራችን እግር ኳስ ዙሪያ በተከሰቱ ዋና ዋና ችግሮችና መንስኤዎች ላይ ያጠነጠነ የቡድን ውይይት ላይ ሀሳቦችና አስተያየቶች በስፋት እየተነሱ ነው ።ውይይቱን የከተማ እና የክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊዎችና አመራሮች እየመሩት ነው ።

የችግሮቹን መንስኤ በዋናነት እንደየባህሪው በየደረጃው ብሔራዊ ፌዴሬሽን ፣ የክልልና ከተማአስተዳደር ፌዴሬሽን ፣ክለቦች ፣ ቡድን መሪዎች ፣ አሰልጣኞች ፣ ኮሚሽነር / ታዛቢዎች / ፣ ዳኞች ፣ተጨዋቾች ፣ደጋፊዎች ፣ መገናኛ ብዙሀን ፣ ፀጥታ አስከባሪ  እንዲሁም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ  ሀላፊነቱን እንደሚወስዱ በየቡድኑ በውይይት ተነስቷል።

ከውይይቱ በኃላ በየቡድኑ የተነሱ ነጥቦች በሀይል መድረክ የሚቀርቡ ሲሆን የመፍትሔ አቅጣጫና የቀጣይ የስራ ተግባራዊ ዕቅድ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል ።

ውይይቱ በነገው ዕለትም በጋራ መድረክ ቀጥሎ  የሚካሄድ ሲሆን ለሀገራችን የእግር ኳስ ትንሳኤ የማያዳግም መፍትሔ እንደሚገኝና ማጠቃለያ እንደሚሰጥም የተወያዮቹ ፍላጎት ከመሆኑም ባሻገር ከወጣው የፕሮግራም መርሀ ግብር ለመገንዘብ ተችሏል ።

Live Score/ ቀጥታ ውጤት

Ethiopian Premier League 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Jimma Aba Jifar 30 24 55
2 St. George F.C 30 21 55
3 Ethiopian Coffee (Bunna) F.C 30 16 50
4 Mekele Ketema 30 10 49
5 Adama City F.C 30 6 44
6 Dedebit F.C 30 7 41
7 Fasil Kenema 30 -5 41
8 Sidama Coffee F.C 30 -3 38
9 Hawasa City F.C 30 -6 36
10 Dire Dawa City f.C 30 -1 35
11 Welayta Dicha 30 -3 35
12 Defence F.C 30 -4 35
13 Welwalu Adigrat University 30 -10 35
14 Ethio-Electric F.C 30 -15 35
15 Arbaminch City F.C 30 -8 33
16 Woldia Sport Club 30 -29 21

Higher League 2010

Group A

Rank Teams Played GD Points
1 Shire Endesilase 3 2 7
2 Addis Ababa City 2 3 6
3 Sebeta Ketema 3 2 6
4 Bahir Dar Ketema 3 1 5
5 Axum Ketema 3 3 4
6 Legetafo Ketema 2 1 4
7 Ethiopia Medhin 3 0 4
8 Burayu Ketema 2 0 3
9 Dese City 2 0 3
10 Nekemt City 2 0 3
11 Eth.Con.Works Group 3 -1 3
12 Amhara Wiha Sira 3 -2 3
13 Sululta Ketema 2 -3 3
14 Wello Kombolcha 2 -1 1
15 Yeka Sub City 3 -3 1
16 Federal Police 2 -2 0

Group B

Rank Teams Played GD Points
1 Dilla City 2 3 6
2 Kaffa Buna 2 2 6
3 Silte Werabe 2 1 4
4 National Cement 2 1 4
5 Hadiya Hosaena 2 1 3
6 Diredawa Police 2 0 3
7 Ambericho 2 0 2
8 Wolkite City 2 0 2
9 Butajira City 2 0 2
10 Halaba City 2 0 2
11 Shashemene City 2 0 2
12 Jimma Aba Buna 2 -1 1
13 Debub Police 2 -1 1
14 Meki City 2 -2 1
15 Negele Borena 2 -2 1
16 Benchmaji Bunna 2 -2 0

Women's 1st Division 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Dedebit F.C 9 12 21
2 CBE (Bank) F.C 9 10 18
3 Defence F.C 9 7 17
4 Sidama Coffee F.C 9 -3 14
5 Gedio Dilla 9 1 13
6 Hawasa City F.C 9 -2 9
7 Dire Dawa City f.C 9 -6 9
8 St. George F.C 9 -4 8
9 Adama City F.C 9 -3 7
10 Ethio-Electric F.C 9 -12 6

Women's 2nd Division 2010

Basketball League 2010

Rank Teams Played Won Lost GD Points For Against
1 Wolkite City 5 5 0 117 10 260 143
2 Ethio-Wiha Sport 6 3 3 12 9 325 313
3 Adama City F.C 5 2 3 -12 7 236 248
4 Hawasa City F.C 3 3 0 76 6 186 110
5 Addis Ababa University 4 2 2 -11 6 176 187
6 Dire Dawa City f.C 5 1 4 -54 6 224 278
7 Gondar City 3 2 1 0 5 159 159
8 Yeka Sub City 5 0 5 -128 5 195 323
I'MET CONSTRUCTION P.L.C