News/ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር 4 ጨዋታዎች የተካሄዱ ሲሆን  የጨዋታዎቹን ውጤት እና ዝርዝር መረጃ  ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር 4 ጨዋታዎች የተካሄዱ ሲሆን የጨዋታዎቹን ውጤት እና ዝርዝር መረጃ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
December 17, 2017
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር 4 ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ይካሄዳሉ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር 4 ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ይካሄዳሉ
December 17, 2017
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
December 12, 2017
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት 2 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት 2 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ
December 11, 2017
6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5 ጨዋታዎች ዛሬ በ9፡00 እና 09፡30 ክልል ስታዲየሞች ይካሄዳሉ
6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5 ጨዋታዎች ዛሬ በ9፡00 እና 09፡30 ክልል ስታዲየሞች ይካሄዳሉ
December 10, 2017
6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2 ጨዋታዎች ዛሬ በ9፡00 እና 11፡30 በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳሉ
6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2 ጨዋታዎች ዛሬ በ9፡00 እና 11፡30 በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳሉ
December 09, 2017

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር እና የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ የጋራ የውይይት መድረክ በኢትዮጵያ ሆቴል አካሄዱ።

ዛሬ ህዳር 28፣2010 ዓ.ም ውይይቱ ሲጀመር የሁለቱ ከለብ ደጋፊዎች በአዳራሹ ውስጥ ያለውን አቀማመጣቸው በስብጥር የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ከኢትዮጵያ ጎን እንዲሁም የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎን በመቀመጥ አንደነታቸውን እንዲያሳዮ ከመደረክ ሚሪዎቹ በተገፀው መሰረት ፍቅር ያሸንፋል በሚል ሃሳብ ሁሉም ተቀብሎ ተግባራዊ አድርገውታል።

በቀጣይም ኢትዮጵያ እግር ኳስ ለደከሙና በህይወት ለሌሉት ሁሉ የህሊና ፀሎት በማድረግ ውይይቱ ተጀምሯል

እሁድ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ የደርቢ ጨዋታ እንዴት በሰላም ማጠናቀቅ ይቻላል እና በሁለቱ ቡድኖች መካከል ከዚህ በፊት ተመስርቶ ብዙ ርቀት መራመድ ሳይችል የቀረው የጋራ ህብረት እንዴት ወደፊት ተቋቁሞ ሊቀጥል ይችላል የሚሉ ሁለት አጀንዳዎችን ይዞ ተሰብሳቢው ውይይት አድርጎባቸዋል።

የሃገሪቱን ትልቁን የደርቢ ጨዋታ ከአደጋ መጠበቅ አለብን

የስታዲየም ቲኬት በጊዜ ለእሁዱ ጨዋታ መሸጥ ቢጀምር

የፀጥታ ሃይሎች በጊዜ መጥተው መስራት ያለባቸውን ሊሰሩ ይገባል

እንዲሁም ከሁለቱም ቡድኖች አስተባባሪዎች ጋር በቅንነት መስራት አለባቸው።

የፀጥታ ሃይሉ እኛን ለመጠበቅ የመጡ መሆናቸውን ቀድመን መገንዘብ ይኖርብናል፣ የፀጥታ ሃይሉም በኩል ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ መውሰድ የለባቸውም።

በሁለቱም ክለቦች ውስጥ ደጋፊዎችን ወደ አላስፈላጊ ነገር የሚያነሳሱ ተጫዋቾችን መቅጣት ያስፈልጋል

አስጨፋሪዎች የየራሳቸውን ክለብ የሚያሞግሱ መሆን መቻል አለበት ከስድብ፣ የሰውን ልጅ ክብር ሊያንቋሽሹ የሚችሉ ነገሮች የፀዳ መሆን አለበት።

በማህበራዊ ድረ ገፆች በሁለቱም ደጋፊዎች መካከል የሚለቀቁ ነገሮች ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል

በሁለቱም ቡድኖች ደጋፊዎች መካከል የሚነሱ የውስጥ ችግሮች በውስጥ መፈታት ይኖርበታል፤ ችግሮቹን ወደ እግር ኳስ ሜዳ ይዘን መምጣት የለብንም።

ዳኞች ሲመደቡ በሁለቱ ክለቦች የጋራ ስምምነት ቢሆን የተሻለ ነው።

የዳኝነት ውሳኔዎችን ምንም እንኳን ስህተት ቢፈፀም ትዕግስተኛ መሆን ይጠበቅብናል።

ወደ ስታዲየም መጠጥ ጠጥተው የሚመጡትን የሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች ልንገስፅ ይገባል

በውስጣችን በሁለቱም ክለቦች ስም ማሊያ ለብሰው ድብቅ አላማቸውን ለሚያራምዱትን አሳልፈን መስጠት አለብን

ይህ መድረክ ጠቧል ከዚህ የተሻላ የምክክር መድረክ ሊኖር ይገባል ሆኖም ግን  የዛሬው መድረክ እንዲህ መጀመሩ ይበል የሚያሰኝ ነው የሚሉ ሃሳቦች ተነስተዋል።

በእንደዚህ አይነት መድረክ ላይ የሴት ደጋፊዎች ተሳትፎ ይታሰብበት

የሁለቱም ክለብ ፕሬዝዳንቶች በቀጣይ በሚኖሩ ውይይቶች ላይ መሳተፍ አለባቸው።

በመጨረሻም ውይይቱ ቀጣይነት ያለው እንዲሆን አንድ ራሱን የቻለ ኮሚቴ እንዲቋቋም የጋራ መግባባት ተደርሷል።

ሁለቱም ክለቦች በጋራ እየሰሩ ሌሎች የሀገሪቱ ክለቦችን ያሳተፈ የስታዲየም ስርዓት አልበኝነትን ለማስቀረት አብረው ለመስራት በቁርጠኝነት መነሳታቸው ቃል ገብተዋል

በተጨማሪም በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱም ክለቦች ለሚያደርጉት ጨዋታ የሁለቱም ክለብ ደጋፊ አስተባባሪዎች ነገ ዕለተ ዓርብ ተገናኝተው ስታዲየም ፀጥታውን እንዴት ማስኬድ እንዳለባቸው ለመወያየት ስምምነት ተደርሷል፡፡

በመጨረሻም የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር በጋራ የሁለቱም ክለብ ደጋፊዎች እና አመራሮች እጅ ለእጅ ተያይዘው በመዘመር ውይይቱ ተጠናቋል።

Africaposition_2

Live: Ethio. Prem. League የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

Ethiopian Prem. League: Next Matches

Monday 18 December, 2017 09:00
Saturday 23 December, 2017 09:00
Saturday 23 December, 2017 09:00
Saturday 23 December, 2017 11:30
Sunday 24 December, 2017 09:00
Sunday 24 December, 2017 09:00
Sunday 24 December, 2017 09:00
Sunday 24 December, 2017 09:00

Ethiopian Premier League 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Dedebit F.C 7 6 13
2 St. George F.C 5 6 11
3 Welwalu Adigrat University 7 2 10
4 Fasil Kenema 6 2 10
5 Hawasa City F.C 7 1 10
6 Adama City F.C 7 0 10
7 Mekele Ketema 6 0 9
8 Ethiopian Coffee (Bunna) F.C 5 2 8
9 Dire Dawa City f.C 6 0 7
10 Woldia Sport Club 5 -1 6
11 Defence F.C 7 -3 6
12 Arbaminch City F.C 7 -4 6
13 Jimma Aba Jifar 6 -1 5
14 Ethio-Electric F.C 5 -3 5
15 Welayta Dicha 7 -3 5
16 Sidama Coffee F.C 7 -4 5

Matches Today

Ethiopian Premier League 2010 (2017/18)
Monday 18 December, 2017 09:00

Ethiopian Prem. League: Match Results

Sunday 17 December, 2017 10:00
Sunday 17 December, 2017 09:00
Sunday 17 December, 2017 09:00
Sunday 17 December, 2017 09:00
Saturday 16 December, 2017 10:00
Saturday 16 December, 2017 09:00
Tuesday 12 December, 2017 11:00
Monday 11 December, 2017 11:30

Higher League 2010

Group A

Rank Teams Played GD Points
1 Shire Endesilase 3 2 7
2 Addis Ababa City 2 3 6
3 Sebeta Ketema 3 2 6
4 Bahir Dar Ketema 3 1 5
5 Axum Ketema 3 3 4
6 Legetafo Ketema 2 1 4
7 Ethiopia Medhin 3 0 4
8 Burayu Ketema 2 0 3
9 Dese City 2 0 3
10 Nekemt City 2 0 3
11 Eth.Con.Works Group 3 -1 3
12 Amhara Wiha Sira 3 -2 3
13 Sululta Ketema 2 -3 3
14 Wello Kombolcha 2 -1 1
15 Yeka Sub City 3 -3 1
16 Federal Police 2 -2 0

Group B

Rank Teams Played GD Points
1 Dilla City 2 3 6
2 Kaffa Buna 2 2 6
3 Silte Werabe 2 1 4
4 National Cement 2 1 4
5 Hadiya Hosaena 2 1 3
6 Diredawa Police 2 0 3
7 Ambericho 2 0 2
8 Wolkite City 2 0 2
9 Butajira City 2 0 2
10 Halaba City 2 0 2
11 Shashemene City 2 0 2
12 Jimma Aba Buna 2 -1 1
13 Debub Police 2 -1 1
14 Meki City 2 -2 1
15 Negele Borena 2 -2 1
16 Benchmaji Bunna 2 -2 0

Women's 1st Division 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Defence F.C 2 5 6
2 Dedebit F.C 2 4 6
3 St. George F.C 2 1 3
4 CBE (Bank) F.C 2 0 3
5 Dire Dawa City f.C 2 0 3
6 Ethio-Electric F.C 2 -2 3
7 Sidama Coffee F.C 2 -3 3
8 Adama City F.C 2 -1 1
9 Gedio Dilla 2 -2 1
10 Hawasa City F.C 2 -2 0

Women's 2nd Division 2010

I'MET CONSTRUCTION P.L.C