News/ ዜናዎች

አዲሱ የኢ.እ.ፌ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ
June 27, 2018
አትሌት ነጻነት ጉደታ የሴቶች የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት ሆነች
አትሌት ነጻነት ጉደታ የሴቶች የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት ሆነች
May 15, 2018
ስፖርታዊ ጨዋነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ስፖርታዊ ጨዋነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
May 07, 2018
47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍፃሜውን አገኘ።
April 23, 2018
በ4ኛው ቀን የ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውሎ አንድ ክብረ ወሰን ተሻሽሏል።
በ4ኛው ቀን የ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውሎ አንድ ክብረ ወሰን ተሻሽሏል።
April 20, 2018
በ47ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ቀን ውሎ የተለያዮ ውድድሮች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል።
በ47ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ቀን ውሎ የተለያዮ ውድድሮች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል።
April 19, 2018

ቀጣዩ ምርጫ የት እና መቼ ይካሄድ በሚለው ዙሪያ ውይይት በመደረግ ላይ ይገኛል

መቼ ይካሄድ በሚለው ዙሪያ

ለ45 ቀን እንዲራዘም ጉባኤተኞች በሙሉ ድምፅ  አፅድቀውታል

ከጋምቤላ ክልል ተወካይ

በየሜዳዎቻችን ላይ ድንጋይ የመወራወር ምክንያቶች እና ነን፣ እዚህ ያለው ልዩነት ያንን ያሳያል ምርጫው ለ 3 ወር ቢራዘም እና አፋር ክልል ላይ ቢደረግ መልካም ነው

ምርጫው የት ይካሄድ በሚለው ዙሪያም እንዲሁ ውይይት የተደረገ ሲሆን

ጉባዔተኛውም በሙሉ ድምፅ አፋር- ሰመራ እንዲሆን ወስኗል፡፡

ከአፋር ክልል እ/ፌዴሬሽን

እስካሁን ከነበረው የአሁኑ ግልፅ ይመስለኛል፣ ግን ማንን እንዳነጋገራችሁ አላውቅም፣ የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ተወካይ ይኸው እዚህ ይገኛሉ፡፡ እኔም የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ንኝ

ምክንያታችሁ ግን በቂ አይደለም፣ እስካሁን ስንት ሃገራዊ ጉዳዮች የተካሄዱበት ክልል ነው፣ በዚህ ክልል ጉባኤው እንዳይካሄድ ለምን እንደተወሰነ አልገባኝም፡፡

 

 

የስራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፕሬዝዳንት ምርጫን በተመለከተ ውይይት በመደረግ ላይ ይገኛል

 

ትናንት ይራዘም የተባለበት የምርጫ ሂደትን በተመለከተ

ሌሎችም አስተያየቶች ተሰጥተው ይህ ጉዳይ ላይ ጉባኤተኛው ወደኋላ ላይመለስበት ወስኖ በትናንትናው ውሳኔ ፀንቷል

አቶ ሳህሉ ወልዴ

ጉባዔው ከትናንት ጀምሮ በሰከነ መልኩ ነበር የቀጠለው በጣም ላደንቅእወዳለው

ይሄንን ጉዳይ ትናንት በውይይት ነው የተወሰነው

ትናንት የቀረበው አጀንዳ ያልፀደቀ ረቂቅ አጀንዳ ነው እንጂ ጉባኤው ያላፀደቀው በመሆኑ ትናንት የተካሄደው ህጉን ጠብቆ ነው

የፀደቀን አጀንዳ ለማሻሻል ነው 2/3ኛ ድምፅ የሚያስፈልገው

አቶ ተክለወይኒ

ውሳኔውን ለመቀልበስ ሳይሆን እኛም ነገ ይህንን በደንቡ መሰረት ማካሄድ ይኖርብናል የሚል ነው

የኦሮሚያ ክልል ተወካይ

በድምፅ ብልጫ ትናንት ጨርሰናል ዛሬ እንደገና ማንሳቱ ተገቢ ሰይደለም

መተዳደሪያ ደንቡም ከ50 በላይ ነው የሚለው

 

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻል ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል

 

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻል ረቂቅ ጊዜ ተሰጥቶት በደንብ እንዲታይ በሙሉ ድምፅ ተወስኗል

 

፻አለቃ ፈቃደ ማሞ - ኢትዮጵያ ቡና

መተዳደሪያ ደንቡን ለማሻሻል የቀረቡትን ሃሳቦች እቀበላለው

ተገቢው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፣ በጣም ክፍተቶች አሉ የትኞቹ አንቀፆች ለምን እንደተሻሻሉ አይታወቅም ስለዚህ ጊዜ ተሰጥቶት በአግባቡ መወሰን አለበት

የእኛ ሃሳብ ለሚቀጥለው ስራ አስፈፃሚ ይተላለፍ የሚል ነው

ጉባኤተኞች ከሻይ እረፍት ተመልሰዋል

በ2010 እቅድን ለማፅደቅ ድምፅ የተሰጠ ሲሆን በ93 የዩንታ ድምፅ እና በ 4 ድምፀጸአቅቦ ፀድቋል፡፡

ምርጫው ዛሬ ሊካሄድ ይችላል
ጉባኤው የሻይ ዕረፍት ላይ ይገኛል
ምርጫው ይካሄድ አይካሄድ በሚል ትናንት የተካሄደው ምርጫ በአብላጫ ድምፅ ሲሆን የፌዴሬሽኑ መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 27.5 ግን አጀንዳን ለማሻሻል 2/3ኛ አብላጫ ድምጽ ያስፈልጋል ይላል የሚሉ ወገኖች የትናንትናው አቋም እንዲቀየር ይጠይቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በ2010 ዕቅድ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል

 

በተነሱት ሀሳቦች ላይ የስራ አስፈፃሚ አባላት ምላሽ

 

አቶ ጁነይዲ ባሻህ

አንድ ተጫዋች እዚህ ስንመዘግብ ፊፋ ጋር ይመዘገባል

ስታዲየም መግቢያ ቲኬትን በተመለከተ ዘመናዊነት ነው፣ ሰልፍ የሚያስቀር ኢ-ቲኬቲንግ አሰራር ነው ደሞ ችግርን ለመቅረፍ ነው

ሲቲ ካፕን በተመለከተ ሁሉም ክልሎች ቢያዘጋጁ እንቀበላለን

 

አቶ ልዑልሰገድ

ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ስለ ዳኞች ሪፖርት ማቅረብ ይከብዳል እና ከስር ከስር ከጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ እየተገማገምን ነው

ስህተቶች አሉ የሉም አንልም ለፕሪምየር ሊግ የሚሆኑ ዳኞችን ለይተን እናወጣለን ጥራት ላይ መሰረት ማድረግ ላይ እንገኛለን

የዳኝነት ደረጃችን ጥሩ ነው ብለን ነው የምናስበው

ዳኞቻችን ከአፍሪካ እስከ ዓለም ያሉ ጨዋታዎችን በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡

 

አቶ ተክለወይኒ

ትናንት የተነሱ ሃሳቦችን በሙሉ ግብዓት ወስደናል

ወደዚህ ስብሰባ ስንመጣ ቸኩለን ነው መጣነው፣ ምክንያቱም ጥቅምት 30 ካለፈ ችግር ስለነበረው ነው፣ ይህንን እንደክፍተት ወስደነዋል፡፡

ስትራቴጂ እስካልተወጠ ድረስ ዕቅዱ ይቀጥላል፣ ሀምሌ የተዘጋጀ ሪፖርት ነው ብዙ ክፍተት አሉበት፣ እቅዱ ውስጥ ስላልተካተተ ነው እንጂ ከLED ስክሪን የሚገባው ገቢ ከተጠቀሰውም በላይ ነው፡፡ ኤሪያ ከሚያደርገው ሽያጭ 15 % ወደ ዕኛ ገቢ እንዲሆን ስምምነት አድርገናል

አቶ አንበሴ ከአዳማ

ዕቅዱ ምንም አመላካች ነገር የለውም እንደ እኔ እግርኳሱ ያለበትን ውድቀት ያሳያል፡፡

ቤቱ ከዚህ የተሻለ ስራ አስፈፃሚ መምረጥ አለበት፣ አሁን የቀረበውን ዕቅድ ባንወያይበት እና ለቀጣዩ ተመራጭ ዕድሉን ብንሰጥ

 

አቶ ገዛኸኝ ከ አዲስ አበባ ከተማ

የውስጥ ሪፖርት መመርመር እና ማፅደቅ ለምን ተዘለለ?

የ2006 ዕራዕይ የኢት/እግር ኳስን ጠንካራ ክለቦች በመገንባት በ2010 ከአፍሪካ ከሚገኝ 10 ቡድኖች መሃል ይል ነበር አሁንም ተመሳሳይ ነው የሚለው

ዘመናዊ ማርኬቲንግ አላቀዳችሁም፣ በጠቅላላ የተደገመ ነው፣ ሁሉም አዲስ አይደሉም ከስታዲየም፣ ከቲኬት፣ ከምዝገባ ተመሳሳይ ናቸው ምኑ ላይ ነው አዲሱ ዕቅድ?

ማስፈፀሚያ ስትራቴጂው ምንላይ ትኩረት እንደሚያደርግ አልተነገረንም

 

ከደደቢት እ/ክለብ ተወካይ አቶ ሚካኤሌ

 ከማስታወቂያ የምናገኘው ገቢ የለም

በ2010 ዕቅድ ውስጥ የተካተተው ክለቦችን መሰረት ያደረገ ቢሆን

ፌዴሬሽኑ የሚገኙ ገቢዎችን ወደ ኪሱ እያስገባ ክለቦችን ተጠቃሚ አላደረገም

የቴሌቭዥን መብት ተጠቃሚ የምንሆንበት እና ለክለቦች የፋይናንስ ድጋፍ የሚያደርግ አመራር እንዲመጣልን እንፈልጋለን

 

በዛሬው ጉባኤ ከፊፋ ሚዲያ ተወካይ ተገኝቷል

03:55 108 የጉባኤ ታዳሚዎች በመገኘታቸው ጉባዔው ተጀምሯል

03፡15 የጉባኤው ታዳሚዎች ቦታቸውን በመያዝ ላይ ይገኘሉ  

Live Score/ ቀጥታ ውጤት

Ethiopian Premier League 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Jimma Aba Jifar 30 24 55
2 St. George F.C 30 21 55
3 Ethiopian Coffee (Bunna) F.C 30 16 50
4 Mekele Ketema 30 10 49
5 Adama City F.C 30 6 44
6 Dedebit F.C 30 7 41
7 Fasil Kenema 30 -5 41
8 Sidama Coffee F.C 30 -3 38
9 Hawasa City F.C 30 -6 36
10 Dire Dawa City f.C 30 -1 35
11 Welayta Dicha 30 -3 35
12 Defence F.C 30 -4 35
13 Welwalu Adigrat University 30 -10 35
14 Ethio-Electric F.C 30 -15 35
15 Arbaminch City F.C 30 -8 33
16 Woldia Sport Club 30 -29 21

Higher League 2010

Group A

Rank Teams Played GD Points
1 Shire Endesilase 3 2 7
2 Addis Ababa City 2 3 6
3 Sebeta Ketema 3 2 6
4 Bahir Dar Ketema 3 1 5
5 Axum Ketema 3 3 4
6 Legetafo Ketema 2 1 4
7 Ethiopia Medhin 3 0 4
8 Burayu Ketema 2 0 3
9 Dese City 2 0 3
10 Nekemt City 2 0 3
11 Eth.Con.Works Group 3 -1 3
12 Amhara Wiha Sira 3 -2 3
13 Sululta Ketema 2 -3 3
14 Wello Kombolcha 2 -1 1
15 Yeka Sub City 3 -3 1
16 Federal Police 2 -2 0

Group B

Rank Teams Played GD Points
1 Dilla City 2 3 6
2 Kaffa Buna 2 2 6
3 Silte Werabe 2 1 4
4 National Cement 2 1 4
5 Hadiya Hosaena 2 1 3
6 Diredawa Police 2 0 3
7 Ambericho 2 0 2
8 Wolkite City 2 0 2
9 Butajira City 2 0 2
10 Halaba City 2 0 2
11 Shashemene City 2 0 2
12 Jimma Aba Buna 2 -1 1
13 Debub Police 2 -1 1
14 Meki City 2 -2 1
15 Negele Borena 2 -2 1
16 Benchmaji Bunna 2 -2 0

Women's 1st Division 2010

Rank Teams Played GD Points
1 Dedebit F.C 9 12 21
2 CBE (Bank) F.C 9 10 18
3 Defence F.C 9 7 17
4 Sidama Coffee F.C 9 -3 14
5 Gedio Dilla 9 1 13
6 Hawasa City F.C 9 -2 9
7 Dire Dawa City f.C 9 -6 9
8 St. George F.C 9 -4 8
9 Adama City F.C 9 -3 7
10 Ethio-Electric F.C 9 -12 6

Women's 2nd Division 2010

Basketball League 2010

Rank Teams Played Won Lost GD Points For Against
1 Wolkite City 5 5 0 117 10 260 143
2 Ethio-Wiha Sport 6 3 3 12 9 325 313
3 Adama City F.C 5 2 3 -12 7 236 248
4 Hawasa City F.C 3 3 0 76 6 186 110
5 Addis Ababa University 4 2 2 -11 6 176 187
6 Dire Dawa City f.C 5 1 4 -54 6 224 278
7 Gondar City 3 2 1 0 5 159 159
8 Yeka Sub City 5 0 5 -128 5 195 323
I'MET CONSTRUCTION P.L.C